አንቀጸ ሕይወት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

አንቀጸ ሕይወት ማህበር

"ቃልህ ለእግሬ ቀንዲል ለመንገዴም ብርሃን ነው"
— መዝሙረ ዳዊት 119÷105

ወደታች
አገልግሎቶቻችን

የማኅበራችን አገልግሎቶች

በማኅበራችን ውስጥ የሚሰጡ የተለያዩ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች

የሰንበት ትምህርት

በየሳምንቱ እሑድ የሚሰጥ የሰንበት ትምህርት ከልጆች እስከ አዋቂዎች ድረስ ለሁሉም የሚደረግ መንፈሳዊ ትምህርት

ጸሎትና ስብከት

በየዕለቱ የሚደረግ የጸሎት ፕሮግራምና በየሰንበቱ የሚሰጥ መንፈሳዊ ትምህርትና ስብከት

አገልግሎት ክፍሎች

በተለያዩ ክፍሎች ተደራጅተው የሚሰጡ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች ለማኅበረሰቡ

የአባላት ተሳትፎ

አባላት በነፃ ፈቃዳቸው የሚሳተፉበት የተለያዩ መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችና ፕሮግራሞች

ይመዝገቡ
"እንግዲህ ወንድሞቼ ሆይ፥ እንደ እግዚአብሔር ምሕረት ሰውነታችሁን በሕይወት ያለ ቅዱስ መሥዋዕትም አድርጋችሁ እንድታቀርቡ እለምናችኋለሁ፤"
— ሮሜ 12÷1

የማኅበራችን አባል ይሁኑ

በመንፈሳዊ አገልግሎት እንዲሳተፉ እንጋብዝዎታለን። አሁኑኑ ይመዝገቡ!

አሁን ይመዝገቡ