"ቃልህ ለእግሬ ቀንዲል ለመንገዴም ብርሃን ነው"
— መዝሙረ ዳዊት 119÷105
በማኅበራችን ውስጥ የሚሰጡ የተለያዩ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች
በየሳምንቱ እሑድ የሚሰጥ የሰንበት ትምህርት ከልጆች እስከ አዋቂዎች ድረስ ለሁሉም የሚደረግ መንፈሳዊ ትምህርት
በየዕለቱ የሚደረግ የጸሎት ፕሮግራምና በየሰንበቱ የሚሰጥ መንፈሳዊ ትምህርትና ስብከት
በተለያዩ ክፍሎች ተደራጅተው የሚሰጡ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች ለማኅበረሰቡ
"እንግዲህ ወንድሞቼ ሆይ፥ እንደ እግዚአብሔር ምሕረት ሰውነታችሁን በሕይወት ያለ ቅዱስ መሥዋዕትም አድርጋችሁ እንድታቀርቡ እለምናችኋለሁ፤"— ሮሜ 12÷1
በመንፈሳዊ አገልግሎት እንዲሳተፉ እንጋብዝዎታለን። አሁኑኑ ይመዝገቡ!