አንቀጸ ሕይወት ማህበር
ማኅበራችን

ስለ አንቀጸ ሕይወት ማኅበር

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ማኅበር

ታሪካችን

የማኅበራችን ታሪክና ተልእኮ

አንቀጸ ሕይወት የሰንበት ትምህርት ማኅበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥር የተቋቋመ ማኅበር ነው።

በማኅበራችን ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች ያሉ ሲሆን እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ አገልግሎት ይሰጣል።

አባል ይሁኑ
የማኅበር ፎቶ
ዋና ዋናዎቹ

ራዕያችን፣ ተልእኳችንና እሴቶቻችን

ራዕያችን

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ተጠቃሚ የሆነ ትውልድ መፍጠር

ተልእኳችን

የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በማስተማር ምእመናንን በመንፈሳዊ አገልግሎት ማሳተፍ

እሴቶቻችን

ፍቅር፣ አንድነት፣ ትህትና፣ አገልግሎትና ታማኝነት የማኅበራችን መሰረታዊ እሴቶች ናቸው